የ ቀ ድ ሞ ው ጠ /ሚ /ር ሻ ም በ ል ፍቅ ረሥላሴ ወግደ ረስ መጽ ሐ ፍ ጻፉ – ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)


ፀሃይ አሳታሚ ድርጅት በታኅሣሥ 16, 2006 ዓ/ም (Dec. 25, 2013) የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩትን የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስን  ‘እኛና አብዮቱ’ የሚል መጽሃፍ ለገበያ እንደሚያበቃ አስታወቀ። ሻምበል ፍቅረሥላሴ እንደ ደርግ አባልነታቸው…