የ365 ቀናት ፈተና እና ተስፋ- የአንድ አመት ማስታወሻ


  ከዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች ጊዜው በጣም ይነጉዳል፡፡ ሀላፊነት የማይሰማው ስርዓት የገዛ ዜጎቹን እድሜ በእሳት ይማግዳል፡፡ ሚያዚያ 17/08/2006 ዓ.ም በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንድንውል የተደረግነው ስድስት የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና…