በ2007 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዴት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ?


አምስተኛው ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ይካሄዳል። የምርጫ ቦርድ መረጃ እንሚያሳያው 58 የፖለቲካ ፓርቲዎች ተመዝግበው ወደ ሀገር አቀፍ ምርጫ ውስጥ ገብተዋል። እነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአጠቃላይ…

ከግንቦት 7 ጋር አብረዋል የተባሉ የመከላከያ አባላት ክስ ተመሰረተባቸው


በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ድርጅት ተብሎ ከተሰየመው የግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር ግንኙነት ፈጥረዋል፤ አባላትን መልምለዋል፤ ለሽብርተኛ ቡድኑ መረጃ አቀብለዋል፤ እንዲሁም ወደኤርትራ በመኮብለል የሽብር ድርጅቱን ፖለቲካዊና ወታደራዊ ስልጠና ለመውሰድ ተሰናድተው…