የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ተገለፀ

Freedom4Ethiopian

በምስራቅ ጎጃም ዞን የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች በሚሊሻዎች ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ በቃሉ አዳነ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ታዛቢዎቹ ‹‹ከአሸባሪ ፓርቲ ጋር አብራችሁ እየሰራችሁ ነው›› እየተባሉ ድብደባ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ የገለጹት አቶ በቃሉ ቀሪዎቹን ‹‹ከአሸባሪ ፓርቲ ጋር ሲሰሩ አገኘናቸው ብለን እንከሳችኋለን›› እያሉ እያስፈራሯቸው ነው ብለዋል፡፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ጋር የምትገናኙበት ነው በሚልም ስልካቸውን እንደሚነጠቁ ለማወቅ ተችሏል፡፡
በምስራቅ ጎጃም ዞን በየወረዳው ከብርሸለቆ የሰለጠኑ 150 ሚሊሻዎች ተመድበው የተቃዋሚ በተለይም የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን፣ ታዛቢዎችንና ህዝቡን በማስፈራራት ላይ እንደሚገኙ አቶ በቃሉ ገልጸዋል፡፡ አቶ በቃሉ አክለውም ‹‹በየ ወረዳው የተመደቡት ሚሊሻዎች ስራቸው ህዝቡን ማስፈራራትና ማሸበር ነው፡፡ ይህንም የሚያደርጉት ምንም ነገር ሳይከሰት ጥይት ወደ ላይ በመተኮስ ነው፡፡ በዚህ ሂደት በተባባሪ ጥይት የሞተ ሰውም አለ›› ብለዋል፡፡

በተመሳሳይ በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ሳንቃ ከተማ ላይ ቅስቀሳ ላይ የነበሩ ያረጋል ፈንታው፣ ሁሴን እንድሪስና ዝናቡ ጋሊስ የተባሉ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ዕጩዎች በፖሊስ ከፍተኛ ድብደባ እንደደረሰባቸው የዞኑ የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በሰሜን ወሎ ዞን ሚሊሻዎች የሰማያዊ…

View original post 43 more words

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.