ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ – ግልፅ ደብዳቤ


《በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን 》 ይህን ደብዳቤ የምጽፍሎት ሰው ያሬድ ጥላሁን እባላለሁ። የወንጌል አገልጋይ ነኝ። ከጌታ ምሕረትን ተቀብዬ ላለፉት 27 ዓመታት ዘር፣ ጎሣ፣ ቀለም፣ ጾታ፣ እምነትና የፖለቲካ አመለካከት ሳልለይ ለትንሽ ለትልቁ…