የሳዑዲ ሴቶች ማድረግ የማይፈቅድላቸው ነገሮች


በምድራችን ሴቶች እንዳያሽከረክሩ በመከልከል ብቸኛዋ ሃገር የነበረችው ሳዑዲ አረቢያ ከንጉሱ በመጣ ትዕዛዝ ዕገዳው በዚህ ሳምንት እንዲነሳ እና ከሚመጣው ሰኔ ጀምሮ እንዲተገበር አድርጋለች። ምንም እንኳ ሃገሪቱ ይህን ውሳኔ ብታስተላልፍም አሁንም የሳዑዲ…

ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በመዝጋቷ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጣች


ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን (በይነ-መረብ) በዘጋችበት ጊዜ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጥታለች ሲል የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ትብብር የተሰኘው ተቋም ገለፀ።

በሚስጢር የተያዘው መንግስት ግልበጣ (ሳተናው)


የአማራ ተጋድሎ እና የኦሮሞ አብዮት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ ኦሮሚያ አዲስ አመራር አግኝታለች። በባለፈው ክረምት በህውሃት ላይ የደረሰውን ድንጋጤ እና መዳከም ተጠቅሞ አመራሩን የጨበጠው የአባዱላ ቡድን አንድ አመት ሊሞላው ነው።

ስለ ሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ማወቅ የሚገባዎትን በስድስት ሰንጠረዦች እነሆ (ቢቢሲ)


ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር በቃላት ጦርነት በተጠመደችበት በዚህ ወቅት፤ ሰሜን ኮሪያውያን የሃገራቸው ከምዕራባዊያን ጋር ስለገባችበት ውዝግብ ያላቸው ግንዛቤ ምን እንደሚመስል ማወቅ አስቸጋሪ ነው። በዚህ ክፍለ ዘመን ሃገሪቷ ከተቀረው ዓለም እጅጉን…