የሆሄ የስነ ጽሑፍ ሽልማት የ2009 ዓ.ም. አሸናፊዎች

በአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መጽሀፈ ሰዋሰው ወግስ መዝገበ ቃላት ሀዲስ ገጽ 367 ላይ ሆሄ የሚለውን ቃል ሲፈታው ሆሄ ማለት ስመ ፊደል፣ የፊደል መልክ የእውቀት መጀመሪያ፣ የእውቀት ምንጭ፣ የእውቀት መነሻ፣ ወደሰፊው እውቀት የሚያስገባ በር በማለት ይተነተናል፡፡
  • በሀገራችን የንባብ ባህል እንዲስፋፋ ማድረግ
  • በየዓመቱ የላቀ ስራ ለሚያበረክቱ ደራሲያን እና ፀሀፍት እውቅና መስጠት
  • የልጆች የንባብ ላይ የተለየ ድጋፍ ማድረግ የሆሄ የስነ ጽሑፍ ሽልማት ዓላማዎች ናቸው፡፡

የሆሄ የስነ ጽሑፍ ሽልማት የ2009 ዓ.ም ተሸላሚዎች

የስነ ጽሑፍ ባለዉለታዎች ሽልማት አሸናፊዎች

1. የሆሄ የስነ ጽሑፍ ሽልማት በሚዲያ ተቋም ዘርፍ የሥነ ጽሁፍ የላቀ ባለውለታ ተሸላሚ ሸገር ኤፍ ኤም 102.1
2. በረጅም ዘመን የትምህርት መስፋፋት የላቀ ባለውለታ አቶ ማሞ ከበደ ሸንቁጥ
3. ለዓይነ ስውራን መጻሕፍትን ተደራሽ በማድረግ የላቀ ባለውለታ አዲስ ህይወት የዓይነ ስውራን ማዕከል
4. በረዥም ዘመን ጋዜጠኝት የስነ ጽሁፍ የላቀ ባለውለታ ጋዜጠኛ ደጄኔ ጥላሁን
5. በረዥም ዘመን ሐያሲነት የሥነ ጽሑፍ የላቀ ባለውለታ አቶ አስፋው ደምጤ
6. የሕይወት ዘመን የሥነ ጽሑፍ የላቀ ባለውለታ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ

የሆሄ የ2008 ዓ.ም ምርጥ መጻሕፍት አሸናፊዎች

1. የሆሄ የስነ ጽሑፍ ሽልማት የ2008 ዓ.ም ምርጥ የልጆች መጽሐፍ የቤዛ ቡችላ በአስረስ በቀለ
2. የሆሄ የስነ ጽሑፍ ሽልማት የ2008 ዓ.ም ምርጥ የግጥም መጽሐፍ ፍርድ እና እርድ በአበረ አያሌው
3. የሆሄ የስነ ጽሑፍ ሽልማት የ2008 ዓ.ም ምርጥ ረጅም ልብወለድ የስንብት ቀለማት በአዳም ረታ
ሆሄ 2010 ይቀጥላል!!!
Hohe Awards
Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.