ሰላም በመላው ዓለም የምትገኙ ቅዱሳን የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ፡፡ ከዚህ በመቀጠል የእግዚአብሔር ሰው ነብይ በላይ በኢትዮጵያ ምድር ሊሆን ስላለው ድንገተኛ ክስተት በእግዚአብሔር መንፈስ በመመራት አስቸኳይ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ይኸውም በቅርብ ጊዜ በኢትዮጵያ ድንገተኛ እና ያልታሰበ ሁከት እንደሚሆን በዚህም ሰይጣን የብዙ ነፍሳትን ሕይወት ሊያጠፋ በመሆኑ በየትኛውም ስፍራ የሚገኙ ቅዱሳን ከመቼውም በላይ በየስፍራው,በቤተክርስቲያናት እና በየቤታችን ተግተን እንድንፀልይ እና ይህ ነገር የትውልድን ህይወት እንዳያጠፋ እና ምድሪቱን ጌታ እንዲታደግ በፆምና በፀሎት እንድንተጋ ይህን አስቸኳይ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመሆኑሞ ሀላችንም በየቤታችን,በቤተክርስቲያን እንዲሁም በየትኛውም ስፍራ በትጋት እንፀልይ ዘንድ በፅኑ አሳስበዋል::
እግዚአብሔር ምድሪቱን ይታደግ፡፡
የጌታ ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን
ቀሪውን መልዕክት ከዚህ በታች ያለውን ቪዲዮ በመክፈት ይመልከቱ፡፡
መልዕክቱ በአስቸኳይ ለሁሉም መድረስ ስለላበት አሁኑኑ ሼር በማድረግ ይተባበሩ፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ አሜን!!!

Advertisements