በመጀመሪያ 3 ማጣሪያዎችን እናድርግ

  1. በእጅዎ የሚሰራ ጥራት ያለው ካሜራአልዎ?
  2. ፎቶ የማንሳት ፍቅር አልዎ?
  3. የፎቶ አርታኤ ችሎታስ (Editing on Photoshop or Lightroom)?

ከላይ ከተጠቀሱት የመጀመሪያውን ማሟላት የግድ ነው ምክንያቱም ያለካሜራ ምንም ማድረግ አይቻልም። ይህን ስንል ግን የአንዳንድ ስልኮችም ካሜራዎች ለዚህ ተግባር ይጠቅሙናል።

ቀጥሎም ጥራት ያለው ኢንተርኔት መኖሩን የግድ ነው ምክንያቱም ፎቶዎቹ ዳታ የሚፈልጉ ስለሆነ ነው። ለዚህ ተግባር ጥልቅ የእንግሊዝኛ እውቀት ባያስፈልግም ፎቶዎችዎን የሚገዙት ሰዎች ሊናገሩ የሚችሉት ቋንቋ በመሆኑ ለምስሎችዎ የሚሰጧቸው መግለጫዎች በእንግሊዝኛ ብቻ መሆን አለበት።

በመጨረሻም ገንዘብ እንዲከፈልዎ በሚፈልጉበት መንገድ የመከፈያ ምዝገባውን በጥንቃቄ ይሙሉ።

እንደምሳሌ

 

እነዚህን ሁለት ማስፈንጠሪያዎች በመጫን

  1. ShutterStock Contributor
  2. iStockPhoto

ህልሞን ማሳካት ይችላሉ።

YNN

Advertisements