ዛሬ የስፔን ፖሊስ 12 የካታሎን መንግስት ባለስልጣናትን በድንገት በማሰሩ በባርሴሎና ሁከት ተቀስቅሷል። ፖሊስ ባለስልጣናቱን ያሰረበት ምክንያት በኦክቶበር 1 ሊደረግ የታሰበው የመገንጠል ወይም አብሮ የመቀጠል የህዝብ ውሳኔ ህገወጥ መሆኑን መንግስት በማሳወቁ ነው።

protests_2-size-custom-crop-850x566

ሙሉውን ዘገባ ከቶሮንቶ ስታር

Advertisements