በ2016 የተካሄደው ምርጫ ላይ የረሺያ ተፅዕኖ እንደነበር በመጠርጠር ምርመራ እያካሄደ የሚገኘው ኮንግረስ አሁን የመረጃና ማስረጃ ፍለጋውን ወደ ፌስቡክ አዙሯል።

ፌስቡክ እንደሚለው ከሆነ ወደ 3,000 የሚጠጉ ከራሺያ ጋር የተያያዙ ማስታወቂያዎች እንደሚገኙና ለኮንግረስ አሳልፎ እንደሚሰጥ አስታውቋል።

 

ይህ ምርመራ በቅርቡ የተመረጡትን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ወደ ስልጣን የመጡበትን መንገድ የሚሞግት ሲሆን መረጃው ትልቅ ተፅእኖ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

 

Advertisements