እንደውስጥ አወቂ ምንጮች ፍንጭ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የሥራ መልቀቂያ አስገብተዋል፡፡

ከአንድ ወር በፊት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በየ ዓመቱ ለህዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ም/ቤት አባላት ተፅፎ ተሰጥቷቸው ለሚያነቡት ጽሁፍ በተቻለ መጠን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ተደርጎ እንዲዘጋጅላቸው ማስጠንቀቀቂያ መስጠታቸው መዘገቡ አይዘነጋም፡፡

የኦህዴዱ ከፍተኛ ባለስልጣን አባዱላ ገመዳ የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸው በኢቢሲ መልቀቃቸውን ፍፋ ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡

ምንጭ

Advertisements