ኦ ኢትዮጵያዊነት ደራሲ: (አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold)

 

መፅሐፉ አራት የመራቤቴ አርበኛ ልጆች እጣ ፈንታ ላይ ያተኩራል። ጀግንነትን እምነትን ቁጭትን የሳያል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለውን የአበው አባባል ያንፀባርቃል። አብዮቱ ያመጣውንም ጣጣ ይዳስሳል። የዘመኑን የፈጠጠ ችግር እንደመስታወት ያሳየናል ማንነትን ያለማወቅ፣ የእምነት መሳሳት፣ ለፈረንጅ እንጀራ መስገድን እና መደለልን የሚያሳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው እና እራሱን ሊፈትሽበት የሚገባ መጸሐፍ ነው።
Visit the Kaspersky Lab US e-Store

አውርድ/Download

 

Visit the Kaspersky Lab Canada e-Store

Advertisements