ከተማ አስተዳደሩ በአዲሱ ዓመት ዲጂታል መታወቂያ መስጠት ሊጀምር ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲሱ ዓመት ከሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር ትስስር ያለው የነዋሪዎች መታወቂያ መስጠት እንደሚጀምር ገለፀ፡፡

የከተማ አስተዳደሩ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አስናቀ ተሾመ እንደገለፁት መታወቂያው በአሻራ የተደገፈ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ነው፡፡

ከአሁን ቀደም በመታወቂያው ላይ የነበሩ አንዳንድ ዝርዝር ነጥቦች እንደሚወገዱም ዳይሬክተሩ አመልክተዋል፡

የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚሰጥ የገለፁት አቶ አስናቀ፣ ከፋይናንስ ተቋማትና ከሌሎች መስርያ ቤቶች ጋር በዲጂታል ስርዓት ትስስር እንዳለውም አመልክተዋል፡፡

ኢዜአ

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.