ኦ ኢትዮጵያዊነት ደራሲ:(አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold)


ኦ ኢትዮጵያዊነት ደራሲ: (አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold)   መፅሐፉ አራት የመራቤቴ አርበኛ ልጆች እጣ ፈንታ ላይ ያተኩራል። ጀግንነትን እምነትን ቁጭትን የሳያል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ…