Category: Entertainment

ስለ ቢቂላ ሽልማት | BIKILA AWARD


በአበበ ቢቂላ ስም የተሰየመው የሽልማት መርሃ ግብር ይህ መርሃ ግብር የጀመረው ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻነትና ስራዎቹን ለመዘከር ነው። ስለቢቂላ ለኢትዮጵያዊ ማስረዳት ለቀባሪው ማርዳት ይሆናል።