እንዴት ማፏጨት ይቻላል?


ማፏጨት መለማመድ ለሚፈልጉ

Advertisements

ሃበሻ ድንቅ ህዝብ ነው (ሄኖክ የሺጥላ)


ሀበሻ ድንቅ ህዝብ ነው ። የሚያስደንቅ ለማለት ነው። ሀበሻን የመሰለ የትም የለም ። ለምሳሌ ህንዱ ፥ ቻይናው ፥ ሱማሌው ፥ ቱርኩ ፥ ቬትናሙ ፥ ፊሊፒኑ ከኮሌጅ እስከ መስሪያቤት ይረዳዳል ፥ አንዱ ላንዱ ስራ ለማግኘት ይተጋል ፥ በስራ ላይም ቢሆን ጉዱን ይደባበቃል ፥ ይተጋገዛል ፥ ይቦዳደናል ። ሀበሻ ግን እንዴት ሀበሻን መርዳት እንደሌለበት ያስባል ። የተሻለ …

በእጅዎ ያለውን ካሜራ ወደ ገቢ ምንጭነት መቀየሪያ መንገዶች


በመጀመሪያ 3 ማጣሪያዎችን እናድርግ በእጅዎ የሚሰራ ጥራት ያለው ካሜራአልዎ? ፎቶ የማንሳት ፍቅር አልዎ? የፎቶ አርታኤ ችሎታስ (Editing on Photoshop or Lightroom)? ከላይ ከተጠቀሱት የመጀመሪያውን ማሟላት የግድ ነው ምክንያቱም ያለካሜራ ምንም ማድረግ አይቻልም። ይህን ስንል ግን የአንዳንድ ስልኮችም ካሜራዎች ለዚህ ተግባር ይጠቅሙናል። ቀጥሎም ጥራት ያለው ኢንተርኔት መኖሩን የግድ ነው ምክንያቱም ፎቶዎቹ ዳታ የሚፈልጉ ስለሆነ ነው። ለዚህ …

አርሰናል በቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ኮሎኝን 3 ለ 1 አሸነፈ


በአንድ ሰዓት ዘግይቶ የጀመረው የአርሰናል እና የኮሎኝ ጨዋታ በአርሰናል አሸናፊነት ተጠናቋል። ሳንቼዝ በእለቱ ወሳኝ የሆነውን ጎል በ67 ደቂቃ ላይ በማስቆጠር ለአርሰናል አሸናፊነ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል። ለዝርዝሩ ይህን ገፅ ይጫኑ

The 2015 edition of the ranking has been released


The Center for World University Rankings (CWUR) publishes the only global university ranking that measures the quality of education and training of students as well as the prestige of the faculty members and the quality of their research without relying on surveys and university data submissions. CWUR uses eight objective and robust indicators to rank …

Toronto’s Little Ethiopia: Africa’s Take on Tapas


BY: ALIDA DI PLACIDO It’s no secret that Toronto is diversifying, and with an influx of new cultures comes a demand for foreign food. For someone who loves food – like yours truly – this fresh array of exotic foods is reason enough to try something new. Recently, I decided to try a cuisine from …

Odds of Qatar Hosting the World Cup Slashed After Blatter’s Resignation


Qatar’s plan to host the 2022 World Cup might be in jeopardy after the head of soccer’s international governing body, Joseph “Sepp” Blatter, said he would resign. The odds on Qatar, a country about the size of Connecticut, losing rights to the world’s most-watched sporting event were slashed to 5-4 from 5-1 on Tuesday at …

Divine Ethiopia


Its landscapes are biblical and its rituals haven’t changed for centuries. But amid the cave churches and primitive tribes are new lodges – and helicopters (or donkeys) to reach them Sunday Service in the church of Abuna Yemata Guh  requires nerves of steel. Yet they assured me the congregations were good. “Don’t worry,” the priest …