አንዳንዱ ባንዲራ ከመርዘሙ የተነሳ ፤ተሸንሽኖ፤ ሱሪና ቀሚስ ሆኖ ቢሰፋ አንድ የገጠር መንደር አመት ያለብሳል – በእውቀቱ ስዩም


ሰሞኑን የማያቸው ሁለት ነገሮች ግርርርርም ይሉኛል ባንዲራ የማስረዘም ፉክክር ይገርመኛል አንዳንዱ ባንዲራ ከመርዘሙ የተነሳ ፤ተሸንሽኖ፤ ሱሪና ቀሚስ ሆኖ ቢሰፋ አንድ የገጠር መንደር አመት ያለብሳል:: የጦቢያ ፖለቲካ የተራቀቀ አይደለም፤ ለብር እና ለክብር የሚደረግ ትግል ነው፤ ከላይ ያሉት ጮሌዎች የሚፈልጉትን ያውቃሉ፤ በተራበ ሰው ስም፤ በተፈናቀለ ሰው ስም፤ነፃነት በጠማው ሰው ስም ፤ በግዜር ስም፤ በናት ሀገር ስም፤ በናት …

Stephen Hawking, modern cosmology’s brightest star, dies aged 76


Stephen Hawking, the brightest star in the firmament of science, whose insights shaped modern cosmology and inspired global audiences in the millions, has died aged 76. His family released a statement in the early hours of Wednesday morning confirming his death at his home in Cambridge. Hawking’s children, Lucy, Robert and Tim said in a …

እውን ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ የናሳ ተመራማሪ ነበርን?


ከሰሞኑ በኢንጂነር ቅጣው እጅጉ ላይ እየተራገበ ያለው ወሬ በጣም የሚረብሽና የሚያስደነግጥ ነው። እውነት ነው ወይስ እንዲሁ በተለምዶ ወሬ የሚያናፍሱ ተራ የሚዲያ ባለሙያዎች የተሰራ አሉባልታ? በዚህ ላይ ብዙ ግዜ ማጥፋት ራሱ የነዚህን ተራ ባለሙያዎች ዝና ማግነን ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምታገኙት ከራሱ ከናሳ የመረጃ ቋት ከተቀመጠው የምርምር ወረቀት ላይ ቅጣው የናሳ እህት ኮንትራክተር ድርጅት ለሆነው ጄት …

[BBC] Botswana shuts ‘miracle’ pastor Shepherd Bushiri’s church


Botswana has shut down the church of a controversial Malawian self-styled prophet, who claimed to walk on air. The government confirmed the closure of Shepherd Bushiri's Enlightened Christian Gathering Church (ECG) in Gaborone, reportedly due to concerns over so-called "miracle money". Malawi24 reports that the church has appealed against the decision, taken less than a …

Free Scholarship for Ethiopian Students


International Scholarships provide an opportunity to study in countries with strong educational system. Most of these countries are home to the top universities of the world and studying in these universities can boost students career prospect. As a developing country, Ethiopian educational system is not strong enough. Download Free Kaspersky Antivirus Ethiopian students can benefit a …

Federal Reserve Confirms US Central Bank Is Thinking About Their Own Digital Currency


Bitcoin’s Growing Influence Bitcoin has had quite an exciting year. On November 28, the digital currency set yet another record when it surpassed $10,000, making it one of the world’s 30 largest currencies. Since January, it has grown by 1,300 percent, and much of that growth has been extremely recent — at the beginning of …

አገራችን ኢትዮጵያና የወቅቱ የክርስትና አቅጣጫ – “ወደ አንተ መልሰን” (ክፍል ፩)


Like | Comment | Share “ማንኛውም መንግሥት ሥልጣኑና ኀላፊነቱ እስከምን ድረስ ነው? ማንኛውም መንግሥት ለሰላም፣ ለፍትሕና ለእኩልነት መቆም ሲገባው በተቃራኒው ጨቋኝና ኢፍትሐዊ ከሆነ፣ የቤተ ክርስቲያን ድምፅ ምን ሊሆን ይገባዋል? በኢትዮጵያ ለተከሰተው ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ቀውስ የቤተ ክርስቲያን ምላሽ ምንድን ነው? በማስታረቅ ሂደት ውስጥ፣ እውነትና ምሕረት፤ ጽድቅና ፍትሕ መገናኝት አለባቸው ስንል ምን ማለታችን ነው? በመጋቢ ግርማ በቀለ …

ሀገራዊ ዕብደት በዳንኤል ክብረት


ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል፡፡ የገዛ ወገኑን አባርሮ የሚፎክር ወገን፣ ሕዝብ እንዳይሰደድ የሚያደርግ አሠራርና አስተዳደር መዘርጋት ሲገባው ሲያባብስ ኖሮ ሕዝብ ሲሰደድ መጠለያ ድረስ ሄዶ የሚጎበኝ ባለ ሥልጣን፣ የሀገሩን ሀብትና ንብረት አቃጥሎ በኩራት …