Skip to content
Advertisements

Category: Spiritual

Spiritual

ዊሊያም ቲንዴል፦ “የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ አባት”

(በዶ/ር Girma Bekele) መጽሐፍ ቅዱስን ለትውልዱ በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመተርጎሙና በድነት፣ በቤተ ክርስቲያን ማንነትና ተልእኮ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ፊት ለፊት በመቃወሙ፣ በአደባባይ በታሰርበት ቋሚ እንጨት ላይ በማገዶ እሳት ጋይቶ ከመሞቱ […]

⚡ትንቢትና የነቢያት እንሴን በተመለከተ

⚡ከሰሞኑ በማህበራዊ ድህረገፆች የተዘዋወረው የኔ አቋም በሚል ሁሉም በግድግዳው የለጠፈው ፅሁፍ እኔ ወንጌላዊ ክርስትና አማኝ ነኝ። በዚህ ጽሑፍ የትንቢትና የነቢያት አገልግሎትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ግላዊ አቋሜን ለማንጸባረቅ እሞክራለሁ።