የዕለቱ ዋና ዜናዎች


አጫጭር ዜናዎችን በዚህ መልክ ማቅረብ እንጀምራለን።

አርሰናል በቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ኮሎኝን 3 ለ 1 አሸነፈ


በአንድ ሰዓት ዘግይቶ የጀመረው የአርሰናል እና የኮሎኝ ጨዋታ በአርሰናል አሸናፊነት ተጠናቋል። ሳንቼዝ በእለቱ ወሳኝ የሆነውን ጎል በ67 ደቂቃ ላይ በማስቆጠር ለአርሰናል አሸናፊነ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል። ለዝርዝሩ ይህን ገፅ ይጫኑ