Category: World News

World current events and affairs

የሳዑዲ ሴቶች ማድረግ የማይፈቅድላቸው ነገሮች


በምድራችን ሴቶች እንዳያሽከረክሩ በመከልከል ብቸኛዋ ሃገር የነበረችው ሳዑዲ አረቢያ ከንጉሱ በመጣ ትዕዛዝ ዕገዳው በዚህ ሳምንት እንዲነሳ እና ከሚመጣው ሰኔ ጀምሮ እንዲተገበር አድርጋለች። ምንም እንኳ ሃገሪቱ ይህን ውሳኔ ብታስተላልፍም አሁንም የሳዑዲ ሴቶች በርካታ […]

ስለ ሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ማወቅ የሚገባዎትን በስድስት ሰንጠረዦች እነሆ (ቢቢሲ)


ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር በቃላት ጦርነት በተጠመደችበት በዚህ ወቅት፤ ሰሜን ኮሪያውያን የሃገራቸው ከምዕራባዊያን ጋር ስለገባችበት ውዝግብ ያላቸው ግንዛቤ ምን እንደሚመስል ማወቅ አስቸጋሪ ነው። በዚህ ክፍለ ዘመን ሃገሪቷ ከተቀረው ዓለም እጅጉን ተነጥላለች። የህዝቡን […]