የአማራ ጉዳይ – በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም


አማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤ አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ ፖሊቲካ ፓርቲ ለማቋቋም የተደረገውን ሙከራ ሁሉ መክሸፉን…

ዶ/ር አብይ ቢመረጥ እንዴት እንቀበለዉ? – በሰማኧኝ ጋሹ አበበ


እንደሚወራዉ ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሆነ እንዴት እንቀበለዉ የሚለውን ከአሁኑ ማሰቡ አይከፋም። እንደሚታወቀዉ ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያን አንድነትና የህዝብን መብት ለማስከበር ከህወሃት ጋር ያደረገዉ ተጋድሎ የሚደነቅና ሊመሰገንም የሚገባዉ ነዉ።

ስለ እኔ ስለ እነርሱ! – ሀብታሙ ኪታባ


1. ስለ እኔ የኢትዮጵያን አንድነትን ለማጠናከር፣ የህዝብ የሆነ መንግሥት እንዲኖር፣ የሚታመኑ የዲሞክራሲ ተቋማት እንዲኖሩ፣ ዜጎች በዘራቸው ሆነው በሚከተሉት ፖለቲካዊ አተያይ የማይለያዩበት ቀን እንዲመጣ፣ ሚዲያዎች ከእስራት እንዲፈቱ፣ እና ኢትዮጵያ ከስልታዊ ዘራፊ…

የኢህአዴግ ችግር ምንድነው? – በአብርሃ ደስታ የተጻፈ


ትግራይ ህዝብ ታግሎ መስዋእት ከፍሎ አምባገነናዊውን የደርግ ስርዓት ከስልጣን በማባረሩ ሊመሰገን ይገባ ነበር። ግን ሲመሰገን አላየንም። ለምን? ምክንያቱም የደርግ አምባገነናዊ ስርዓት ቢባረርም በሌላ የኢህአዴግ አምባገነን ስርዓት ስለተተካ። የኢትዮጵያ ህዝብ ከደርግ…