ጀግናው!/ THE HERO!


ጀግናው ሰው ጀግና ሊባል የሚገባው ለህልውናው አደገኛ እና አስጊ የሆነው አውሬ ሲያስወግድ፣ በብዙ ሰዎች ከባድ ተብሎ የተተወዉን ችግር ሲፈታ ወይም ለሰው ልጅ ጠቃሚ የሚሆን ቁምነገር ሲሰራ ነው። ጀግና የሚለውን ስያሜ የምንጠቀመው በተወሰነ ቦታ እና ጊዜ ውስጥ በማህበረሰብ ውስጥ የተለየ ወይም ማንም ሊያደርገው ያልቻለውን ከባድ ድርጊት እና ማንም ለወጣው ያልተቻለውን ፈተና በብቃት ሲወጣው ነው። ይህ ስያሜ …