“ኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን አይደለንም”የሚለውን መፈክር ማሰማት- ምን ማለት ነው?


Originally posted on Freedom4Ethiopian:
“እኛ ኦሮሞዎች ኢትዮጵያውያን አይደለንም”የሚሉ ኦሮሞዎች እንዳሉ አውቃለሁ። ይህን አቋም የሚያራምዱት ከአጠቃላይ የኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ምን ያህል ፐርሰንቱን እንደሚወክሉ ግን መረጃው የለኝም። በፖለቲካ ፓርቲ ደረጃ አንድኛው…

የአምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ የ49 ዓመቱ ትንቢታዊ ደብዳቤ


የአምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ የ49 ዓመቱ ትንቢታዊ ደብዳቤ. የያዝነው የኅዳር ሦስተኛ ሳምንት እሑድ ዋዜማ የሆነው ትናንትና ከ40 ፈሪ (369) ዓመታት በፊት አስደንጋጭ መርዶ የተሰማበት ዕለት ነበር፡፡ የየካቲት 1966 አብዮት ፍንዳታን ተከትሎ…

በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ይገኙ የነበሩ 12 ነፍሰ ጡሮችን ጨምሮ ከ 200 በላይ ስደተኞች በዲፕሎማቱ ትዕዛዝ ወዳልታወቀ ስፈራ ተወሰዱ ።


Originally posted on Freedom4Ethiopian:
በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ይገኙ የነበሩ 12 ነፍሰ ጡሮችን ጨምሮ ከ 200 በላይ ስደተኞች በዲፕሎማቱ ትዕዛዝ ወዳልታወቀ ስፈራ ተወሰዱ ።  በሪያድ ልዩ ስሙ…