”አማራ” የሚባል አለ ወይንስ የለም?- በኢዮብ ምህረታብ


እኮ የማይረባ ጥያቄ ነው፡፡ በታሪክ አማራ የሚባል ብሄር ነበረ አልነበረም የሚል ክርክርም ሆነ ታሪካዊ ሰነድ፣ እንዲሁ ለመደራጃ ጨረር ካልሆነ አይጠቅምም፡፡ አይጎዳምም። . . . አሁን ላይ የገበያው…… Read more “”አማራ” የሚባል አለ ወይንስ የለም?- በኢዮብ ምህረታብ”

የአማራ ጉዳይ – በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም


አማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤ አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ ፖሊቲካ ፓርቲ ለማቋቋም የተደረገውን…… Read more “የአማራ ጉዳይ – በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም”