አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን እንዲሰልል እርዳታ እየሰጠች ነው ተባለ


የአሜሪካ ብሔራዊ የደህንነት ኤጀንሲ የኢትዮጵያው አገዛዝ ዜጎቹን እንዲሰልል የቴክኖሎጂ እገዛና ስልጠና እየሰጠ መሆኑን ኢንተርሴፕት የተባለ ተቋም አጋለጠ። ብሔራዊ የደህንነት ኤጀንሲው በኢትዮጵያ የስለላ መረብ እንዲዘረጋ ትልቅ እገዛ ማድረጉን…… Read more “አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን እንዲሰልል እርዳታ እየሰጠች ነው ተባለ”