”የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አሻሚ ቋንቋና ሰፊ ክልከላዎችን የያዘ ነው” ሂዩማን ራይትስ ዋች


በቅርቡ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቦታ የበለጠ ሊያጠበው እንደሚችል ሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ሪፖርቱ ጨምሮ እንዳለው መንግሥት በዓለም አቀፍ ሕጎች ጥበቃ የሚደረግላቸውን በነፃነት የመሰብሰብ፣ የመደራጀትና ሃሳብን የመግለፅ መብቶችን የሚከለክለውን ይህንን አዋጅ በአስቸኳይ እንዲያነሳ ወይም እንዲያሻሽል ጠይቋል። ሪፖርቱ ቀደም ባለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወቅት የፀጥታ ኃይሎች ከ20ሺህ በላይ …

የኢህአዴግ ምርጫ ትብብርን የሚያዳብር እንጂ የፉክክርን እና የዜሮ ድምር ጨዋታ ባይሆን ይመረጣል! – ዳንኤል ብርሃኔ


እስከዛሬ የተለመደው የኢህአዴግ ሊቀ-መንበር ምርጫ የአራቱ ፓርቲዎች ሊቀመናብርት በእጩነት ቀርበው ድምጽ የሚሰጥበት አካሄድ ነው። እርግጥ መለስ ዜናዊ ስልጣን ላይ እያሉ አብዛኛውን ድምጽ ያለችግር ይጠቀልሉት ስለነበር ምርጫው የሴሪሞኒ ያህል ነበር ማለት ይቻላል። ስለዚህ ልማዳዊው አሰራር አደጋው ሳይታይ ቆይቷል። ዛሬ የተለየ ፖለቲካዊ ሁኔታ ውስጥ ገብተናል። ዛሬ የሁሉንም ድምጽ በቀላሉ የሚጠቀልል ሰው የለም። ዛሬ የብሔር ፉክክር ጦዟል። ዛሬ …

“ሰኞ የወጣ ስም ማክሰኞ አይመለስም” – (አብመድ)


ባህር ዳር፡የካቲት 19/2010 ዓ/ም የዛሬ ቅኝቴ የአማራ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችው ባህርዳር ከተማ የሚገኘው ፈለገ ህይወት ሪፈራል ሆስፒታል ነው:: ሆስፒታሉን የሚያውቀውም የማያውቀውም የትኛውም ሰው ቢሆን በጥሩ የሚያወሳው የለም:: ማለትም "ሆስፒታል ዘመድ ከሌለህ ዋጋ የለህም:: በሰው፣ በዘመድ አዝማድ ነው የሚሰሩት፤ ጥሩ ህክምናና ክትትልም የምታገኙት እዚያው የሚሰራ ሰው ሲኖራችሁ ነው" ነበር የሚባለው:: አስታውሳለሁ እኔ የመጀመሪያ ልጄን ለመውለድ …

“የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ችግሩን ከምንጩ አይፈታውም” ምሁራን


ባህር ዳር፡የካቲት 19/2010 ዓ/ም (አብመድ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሳምንት በፊት ያወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረውን አለመረጋጋት ከምንጩ አይፈታውም ሲሉ ምሁራን ገለጹ:: በወሎ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር የሆኑት አቶ ዘላለም እሸቱ በሀገሪቱ ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚጋብዙ አካባቢዎች መኖራቸውን ቢያምኑም በሁሉም የሀገሪቱ ቦታዎች ላይ አዋጁን መጫን ተገቢ አይደለም ይላሉ:: መንግስት አካባቢዎችን ለይቶ ማውጣት ነበረበት፤ ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ …

Changing a prime minister would not solve the complex political crisis in Ethiopia – Tigrayonline


Despite the false propaganda lies spread by some deluded elements of Ethiopian society, Ethiopia and the Ethiopian people as we know them have never been truly united willingly, but so are most of the countries in the world. The difference is many of the countries who have similar historical, political, cultural, religious, and ethnic multiplicity …

የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የቀረበ ጥሪ


የካቲት 15-2010 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ መንግስት፤ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ፤ ለሕዝበ-ምዕመናን በሙሉ፤ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የቀረበ ጥሪ፤ እንደሚታወቀው፣ ቤተ ክርስቲያን ከነገድ ሁሉ፤ ከቋንቋም ሁሉ፣ ከወገንም ሁሉ፣ ከሕዝብም ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ የተዋጁ ምዕመናን አንድነት ናት፤ የእምነቷ መሠረት የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ፣ ቤተክርስቲያንም ሆነች መንግስታት ከእግዚአብሔር የተሰጣቸውን …

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሙሉ መመሪያ


ዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባሳለፍነው አርብ ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወሳል። በዚህም መሰረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ በዛሬው እለት ይፋ ያደረገ ሲሆን፥ ሙሉ መመሪያውን እንደሚከተለው አቅብረነዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሙሉ መመሪያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መመሪያ ቁጥር አንድ ክፍል አንድ፡ የተከለከሉ …

ሀገራዊ ዕብደት በዳንኤል ክብረት


ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ አካል የጠፋ ይመስላል፡፡ የገዛ ወገኑን አባርሮ የሚፎክር ወገን፣ ሕዝብ እንዳይሰደድ የሚያደርግ አሠራርና አስተዳደር መዘርጋት ሲገባው ሲያባብስ ኖሮ ሕዝብ ሲሰደድ መጠለያ ድረስ ሄዶ የሚጎበኝ ባለ ሥልጣን፣ የሀገሩን ሀብትና ንብረት አቃጥሎ በኩራት …

Ethiopia’s Oromo leader requests prison visitation as trial date is set


Leading opposition figure in Ethiopia, Dr. Merera Gudina, has asked a Federal High Court to allow him visits from friends and family whiles in detention. The court subsequently ordered that he puts his request in written format. On his latest appearance in court, he pleaded not guilty to all charges brought against him by the …