⚡ትንቢትና የነቢያት እንሴን በተመለከተ


⚡ከሰሞኑ በማህበራዊ ድህረገፆች የተዘዋወረው የኔ አቋም በሚል ሁሉም በግድግዳው የለጠፈው ፅሁፍ እኔ ወንጌላዊ ክርስትና አማኝ ነኝ። በዚህ ጽሑፍ የትንቢትና የነቢያት አገልግሎትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ግላዊ አቋሜን ለማንጸባረቅ እሞክራለሁ። ይህንን ለማድረግ የተነሣሁበት ዋነኛው ምክንያት ሰሞነኛው የነቢያትና የሐሰተኛ ትንቢቶች ውዥንብር ነው። እኔ በወንጌል እንደሚያምን አንድ ክርስቲያን፣ ከአብና ከወልድ የተካከለ የሕይወት ሰጭና ጌታ በሆነ አምላክ በመንፈስ …

⚡የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ፕሮቶኮል ኃላፊ ከዱ


ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። በቤተመንግሥቱ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያገለገሉት አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ለሥራ ጉዳይ በተላኩበት በዩናይትድ ስቴትስ ለመቅረት የወሰኑበትን ምክንያት ለአሜሪካ ድምፅ አካፍለዋል። አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ዩናይትድ ስቴትስ የመጡት በ72ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ …

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰርባ መስኖ ተፋሰስ ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ፈጽመዋል ባላቸው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች ላይ ክስ መሰረተ


(ኢሳት ዜና–መስከረም 10/2010)..የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰርባ መስኖ ተፋሰስ ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ፈጽመዋል ባላቸው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች ላይ ክስ መሰረተ። በክስ መዝገቡ ላይ እንደተብራራው ታጣቂዎቹ በፈጸሙት ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ አምስት ቆስለዋል። ባለፈው ዓመት መጋቢት 25/2009 ተፈጸመ የተባለውን ጥቃት በወቅቱ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ሃላፊነት እንደሚወስድ መግለጹን መዘገባችን ይታወሳል።መጋቢት 25 2009 የአርበኞች ግንቦት ሰባት …

ሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች (በዳንኤል ክብረት)


- -- - - - - አርም | ታረም | ተወገድ - - - - - - - - ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል፡፡ አንድም ደግሞ ሕዝቡ …

አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን እንዲሰልል እርዳታ እየሰጠች ነው ተባለ


የአሜሪካ ብሔራዊ የደህንነት ኤጀንሲ የኢትዮጵያው አገዛዝ ዜጎቹን እንዲሰልል የቴክኖሎጂ እገዛና ስልጠና እየሰጠ መሆኑን ኢንተርሴፕት የተባለ ተቋም አጋለጠ። ብሔራዊ የደህንነት ኤጀንሲው በኢትዮጵያ የስለላ መረብ እንዲዘረጋ ትልቅ እገዛ ማድረጉን መረጃዎቹን ያሰባሰበው ይሄው ተቋም ገልጿል። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየአመቱ የሀገራትን ሰብአዊ መብት አያያዝ በማስመልከት በሚያወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ዜጎቿን መሰለሏንና ማፈኗን ቢያወግዝም የዚሁ ድርጊት ተባባሪ መሆኑ ግን ትክክል …

ጀግናውም ሟች ነው!


ጀግና ማነው?ሰው ጀግና ሊባል የሚገባው ለህልውናው አደገኛ እና አስጊ የሆነው አውሬ ሲያስወግድ፣ በብዙ ሰዎች ከባድ ተብሎ የተተወዉን ችግር ሲፈታ ወይም ለሰው ልጅ ጠቃሚ የሚሆን ቁምነገር ሲሰራ ነው። ጀግና የሚለውን ስያሜ የምንጠቀመው በተወሰነ ቦታ እና ጊዜ ውስጥ በማህበረሰብ ውስጥ የተለየ ወይም ማንም ሊያደርገው ያልቻለውን ከባድ ድርጊት እና ማንም ለወጣው ያልተቻለውን ፈተና በብቃት ሲወጣው ነው። ይህ ስያሜ …