በ2007 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዴት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ?


አምስተኛው ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ይካሄዳል። የምርጫ ቦርድ መረጃ እንሚያሳያው 58 የፖለቲካ ፓርቲዎች ተመዝግበው ወደ ሀገር አቀፍ ምርጫ ውስጥ ገብተዋል። እነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአጠቃላይ 5 ሺህ 783 ለፌዴራል ፓርላማ እና ለክልል ም/ቤቶች ተወዳዳሪ ዕጩዎችን አስመዝግበው ለእሁዱ ምርጫ የህዝቡን ውሳኔ በመጠባብቅ ላይ ናቸው። ከዘጠና ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል እድሚያቸው ለምርጫ…