Tag: Amhara

Stop Confusing the Ethiopian Flag with the Insignias and Emblems of Ethiopia’s Changing Regimes [by Birihanemeskel Abebe Segni]


Let’s stop confusing the Ethiopian flag with the Insignia and Emblems of Ethiopia’s changing regimes. Each Ethiopian regimes from Emperor Menelik to Emperor Haile Selassie and from the Derg Regime to the TPLF regime adopted their own insignia and emblems and inscribed it on the Ethiopian flag. Those insignias and emblems were changing as the regimes change.

Continue reading “Stop Confusing the Ethiopian Flag with the Insignias and Emblems of Ethiopia’s Changing Regimes [by Birihanemeskel Abebe Segni]”

Advertisements

በተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ላለው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የምስጋና መልዕክት አስተላለፉ


የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ሆይ

ምስጋና ከሚቀበል ሰው ይልቅ ምስጋና የሚሰጥ ታላቅ ነው፡፡ ያለ ጥርጥር ይህንን እንረዳለን፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በሀገራችን እየታየ ያለው የለውጥ ጭላንጭል፤ አሁን የሀገራችን ህዝብ እየሰጠን ካለው ወሰን አልባ ድጋፍ እና ፍቅር ጋር የሚወዳደር እንዳልሆነ ብንገነዘብም መንግስት ይሄንን ድጋፍ ፣ ፍቅር ፣ ክብር እና አለኝታነት ለተሰሩ ስራዎች እንደተሰጠ ምስጋና ብቻ ሳይሆን በቀጣይ እንሰራቸው ዘንድ ለሚገቡን በርካታ ስራዎች ተግባራዊነት የተላለፈ የአደራ መልእክት እንዲሁም የአጋርነት ማሳያ አድርጎ በመቁጠር ከምን ጊዜውም በላይ በፍጹም ቁርጠኝነት እና ትጋት ለማገልገል በጽናት ይሰራል፡፡ Continue reading “በተለያዩ አካባቢዎች እየተደረገ ላለው ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የምስጋና መልዕክት አስተላለፉ”

በኢህአዴግ ውስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ – ፋሲል የኔዓለም


ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተመረጡ ወዲህ በሁሉም ወገን ያለው ግራ መጋባት እንደቀጠለ ነው። Continue reading “በኢህአዴግ ውስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ – ፋሲል የኔዓለም”

Ethiopia demands Britain return all country’s artefacts held by Victoria and Albert Museum


Ethiopia has demanded Britain permanently return all artefacts that originated in the African country but are now held by the Victoria and Albert Museum. Continue reading “Ethiopia demands Britain return all country’s artefacts held by Victoria and Albert Museum”

”አማራ” የሚባል አለ ወይንስ የለም?- በኢዮብ ምህረታብ


እኮ የማይረባ ጥያቄ ነው፡፡ በታሪክ አማራ የሚባል ብሄር ነበረ አልነበረም የሚል ክርክርም ሆነ ታሪካዊ ሰነድ፣ እንዲሁ ለመደራጃ ጨረር ካልሆነ አይጠቅምም፡፡ አይጎዳምም። . . . አሁን ላይ የገበያው መጫወቻ ካርድ ምንድን ነው? ነው ዋናው ጥያቄ። አንጓው እሱ ነው። Continue reading “”አማራ” የሚባል አለ ወይንስ የለም?- በኢዮብ ምህረታብ”

የአማራ ጉዳይ – በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም


አማራ ጉዳይ እንቆቅልሽ እየሆነ ነው፤ አማራ ነን እያሉ በስሜት የሚናጡት ሰዎች የሚጽፉትን ያነበበና አልፎ አልፎም አዳማጭ ሲያገኙ የሚናገሩትን የሰማ ከፕሮፌሰር ዓሥራት ጀምሮ የጎሣ ፖሊቲካ ፓርቲ ለማቋቋም የተደረገውን ሙከራ ሁሉ መክሸፉን አልሰሙም፤ አያውቁም፤ መለስ ዜናዊ Continue reading “የአማራ ጉዳይ – በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም”

Ethiopia: 11 killed in continued violence in restive region


ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Eleven people have been killed in clashes in Ethiopia’s restive Oromia region as the country continues to experience anti-government protests that at times lead to ethnic violence, said regional officials said Sunday.

Continue reading “Ethiopia: 11 killed in continued violence in restive region”

ሰአቱ ደርሶ ይሆን? (ዮሐንስ መኮንን)


የሩሲያው መሪ ቭላድሚር ፑቲን ከ ስምንት ወራት በፊት ዓለማችንን በርዕዮተ ዓለም ለሁለት ስለሰነጠቃት የቀድሞዋ ታላቋ ሶቭየት ኅብረት ገናና መሪ ቭላድሚር ኤሊች ሌኒን ሲናገሩ ”በሀገራችን ቦንብ አጥምዶ ያለፈ መሪ” ሲሉ ባልተለመደ ሁኔታ ወቅሰውታል፡፡ ፑቲን ምክንያታቸውን ሲያስረዱ ”ሌኒን የተከለብን በዘር ላይ የተመሠረተ የክልሎች አወቃቀር ሀገራችንን ሰላም የራቃት ሉዓላዊነቷም አደጋ ላይ የወደቀ አድርጓታል፡፡” ሲሉ ወቅሰውታል፡፡ በክሬሚያ እና በሌሎችም የሩሲያ ግዛቶች የሚታየው ምስቅልቅል መንስኤው ሌኒን ያጠመደው ወቅቱን ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ (Time bomb) ነው ሲሉ አብራርተው ነበር፡፡

የኮሚኒስቶቹ የብሔር ፈንጂ የተቀበረው በሩሲያ ብቻ አይደለም፡፡ የሌኒንን እኩይ ምክር የሰሙ እኛን የመሰሉ ሀገራት ጭምር እንጂ፡፡ በየካቲት ወር 1968 ዓም በእጅ ተጽፎ የተሰራጨው የመሪዎቻችን ”መግለጫ” የተባለው ጽሑፍ በገጽ 8 ላይ ”የኅብረተሰብ መደብ መከፋፈል ለማጥፋት የተጨቋኙ መደብ አምባገነንነት እንደሚያስፈልግ ሁሉ የማይቀረው የብሔሮች መዋሀድ ሊገኝ የሚችለው መሸጋገሪያ በሆነው የብሔሮች ነጻነት ማለት የብሔሮች መገንጠል መብት ሙሉ በሙሉ መኖር ሲችል ብቻ ነው” የሚለውን የሌኒንን ርዕዮት በመጥቀስ የብሔሮችን ግንኙነት ለመወሰን አብነት በመውሰድ ይተነትናል፡፡

ባለፉት 25 ዓመታትም በሀገራችን የተዘራው የልዩነት ዘር እነሆ ፍሬ ይዞ ”የምሥራቹን” በአንዳንድ የሀገራችን አከባቢዎች እያየን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮሚያ የተፈናቀሉትን ወገኖቻችን ቁጥር ስናይ፣ ሰሞኑን ደግሞ በአንዳንድ ቦታዎች ዘር የለየ ዜጎችን ለሞት ለንብረት ቃጠሎና ለስደት የዳረገ ክስተት (በኦክቶበር 21-2017 ቢቢሲ የትግርኛው ዝግጅት እንደዘገበው) ስናስተውል የተቀበረው ወቅት ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ (Time bomb) ጊዜው ደርሶ ይሆን? እያልን እንሠጋለን፡፡ እንሳቀቃለን፡፡

ፑቲን ራሳቸው የኮምኒስት ሀሳብ አቀንቃኝ እና የኬጂቢ ሰላይ የነበሩ ሲሆን ”ያኔ የሠራነው ስህተት ነው፡፡ ያሰብናት ሩሲያም በምድር ላይ አልነበረችም” በማለት በጸጸት ተናዝዘዋል፡፡ ማንኛውም ሰው በወጣትነቱ አብዮተኛ፣ በአማካይ እድሜው ሚዛናዊ፣ በሽምግልናው ደግሞ መንፈሳዊ ዝንባሌ አለውና የፑቲን ጸጸት ተገቢ እና የሚጠበቅ ነው፡፡ ጥያቄው በሌኒን የብሔር ተቃርኖ ፍልስፍና የተጠመቁት የኛዎቹ የዛኔዎቹ አብዮተኞች የአሁኖቹ አረጋውያን መቼ ነው የሚጸጸቱት? የሚል ነው፡፡ ያኔ ያሰባቧት ኢትዮጵያ በምድር ላይ የለችምና! የተዘራው ዘር መራራ ፍሬ ሲያፈራ በስተርጅና እየታዘቡት ነው፡፡ ”ያኔ በወጣትነታችን ያሰብነው ስህተት ነበር፡፡ ሁላችንም በመደማመጥ የምንጓዝበት አዲስ መንገድ ያስፈልገናል” ብሎ ለመታረም ስንት ሰው መሞት፣ ምን ያህል ህዝብ መፈናቀል፣ ምን ያህልስ ንብረት መውደም ይኖርበት ይሆን?

መፍትሔው አንድ ነው፡፡ ሁላችንንም አሸናፊ የሚያደርግ እና መደሰላም መስክ የሚያሻግረንን ድልድይ ለመገንባት እጅ ለእጅ ለመያያዝ ምናልባትም የቀሩን ጊዜያት ብዙ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ አሁን እየታዘብነው እንዳለነው ከሆነ ፈንጂው በማንኛውም ሰአት ቢፈነዳ ከመሀከላችን ለወሬ ነጋሪ የሚተርፍ መኖሩን መተንበይ አይቻልም፡፡