በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ጸጥታ መምሪያ ግቢ ተገኝቻለሁ፡፡ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑና ተፈናቃዮችን የሚጠይቁ ሰዎች ቁጥር ብዙ ነው፡፡ በተለይ ጎረቤታሞች በፍቅር ዓይን በመተያየት፣ አብሮነትን በማንገሥ ሰውኛ ጠረን ይዘው ለዘመናት ተራርቀው እንደ ቆዩ እናት እና ልጅ እንባን ከዓይኖቻቸው ቁልቁል እያወረዱ ፍንድቅድቅ ያለ ፊት በማሳየት እርስ በእርስ ሲተቃቀፉ ላያቸው የአብሮነት ጉዳይ የቱን ያህል ጠንካራ መሆኑን ከማሳየት አልፎ ምንም እንከን …
Continue reading "ክንዱን ያፈረጠመው ስውር ሴራ በህዝቦች አንድነት ሲሸነፍ – ኢዜአ"