Tag: ethiopian politics

ስርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም


በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው መፈናቀል እንዲሁም ለሺህዎች ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል። የክልሎቹ መንግሥታት ግን እርስ በርስ መወነጃጀልን […]

ሐሰን ዓሊ፣ ነጋሶ ጊዳዳ፣ ሙክታር ከዲር ከዚያም አባዱላም ሔዱ


አባዱላ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እዉነት (DW) መስከረም 2003 የምክር ቤቱን የፕላስቲክ መዶሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጨብጡ፤ ያዩ እንዳሚተርኩት፤ በፈገግታ ደምቀዉ መዶሻዋን አገላብጠዉ አይዋት።ከዚያ ቀና፤አይናቸዉን ከፊት ለፊታቸዉ ወደ ተቀመጡት ሹማምንት ወረወሩት እና ፊታቸዉን ቅጭም […]