”እዚህ ነው ዓይኔን ያጣሁት፤ ወደ ስፍራው ስመጣ የእሷን ዓይን የማይ ይመስለኛል” – አብዲሳ ቦረና


በርካቶች የዘንድሮውን የኢሬቻ በዓል በተሰበረ ስሜት ነው የሚያከበሩት። ከነዚህም መካከል አብዲሳ ቦረና ይገኝበታል። መስከረም 22/2009 ዓ.ም አብዲሳ ከነፍሰ-ጡሯ የትዳር አጋሩ ሲፈን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የኢሬቻን በዓል ለማክበር ወደ ቢሾፍቱ አቀና። Yves Rocher Coconut Sensual Hand Soap አብዲሳ ''ትዳር ከመሰረትን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የምንናከብረው የኢሬቻ በዓል ስለሆነ እጅግ ደስተኛ ነበርን። ሁለታችንም በባህል ልብስ አጊጠን የበዓሉ ተካፍይ …

Advertisements