ሃበሻ ድንቅ ህዝብ ነው (ሄኖክ የሺጥላ)


ሀበሻ ድንቅ ህዝብ ነው ። የሚያስደንቅ ለማለት ነው። ሀበሻን የመሰለ የትም የለም ። ለምሳሌ ህንዱ ፥ ቻይናው ፥ ሱማሌው ፥ ቱርኩ ፥ ቬትናሙ ፥ ፊሊፒኑ ከኮሌጅ እስከ መስሪያቤት ይረዳዳል ፥ አንዱ ላንዱ ስራ ለማግኘት ይተጋል ፥ በስራ ላይም ቢሆን ጉዱን ይደባበቃል ፥ ይተጋገዛል ፥ ይቦዳደናል ። ሀበሻ ግን እንዴት ሀበሻን መርዳት እንደሌለበት ያስባል ። የተሻለ…