ዶ/ር አብይ ከተመረጠ መፈንቅለ መንግስት ማየታችን ነው – በፋሲል የኔዓለም


ሰሞኑን የህወሃት ድረገጾች ዶ/ር አብይን አስመልክቶ የሚያወጧቸውን ጽሁፎች ስመለከት አንድ ነገር ታዘብኩ። ጽሁፎቹን የሚጽፉዋቸው ወታደራዊ አዛዦች ናቸው። ብዙዎቹ ጸሃፊዎች ከዶ/ር አብይ ጋር ኢንሳ ውስጥ አብረው ስለመስራታቸው ይገልጻሉ። ዶ/ር አብይ በሲቪል አስተዳደር ውስጥ ስለሰሩት ስራ አንድም ሰው ትችት ጽፎ አላነበብኩም። እንግዲህ የጸሃፊዎችን ማንነት ስመለከት የዶ/ር አብይ ዋና ተቃዋሚዎች ወታደራዊ አዛዦች ናቸው ብሎ መደምደም ይቻላል። አዛዦቹ ዶ/ር …

ANALYSIS: STORM ON ETHIOPIA’S DOORSTEPS: TACKLING CONVULSIONS IN THE GREATER MIDDLE EAST AND NORTHEAST AFRICA


The latest crisis in Ethiopia following the killing of civilians by army members in Moyale has so far displaced above 40, 000 Ethiopians Addis Abeba, March 21/2018 – Preoccupied by the internal upheavals that their own country is undergoing, Ethiopians can be excused for largely ignoring the storm gathering at their doorsteps. As alliances and …

Kenya Boosts Border Security After Ethiopian Rebels Claim Attack


Kenya tightened security at its northern border with Ethiopia after the rebel Oromo Liberation Front said it attacked a military convoy in the neighboring country. The deployment comes amid increased tension in the market town of Moyale that straddles the two countries’ boundary after Ethiopian forces “mistakenly” killed nine civilians and injured 12 others on …

የዶክተር አብይ የብቃት ምዘና ፈተና – በድሬቲዩብ


ዝመተኛው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ግምገማ እንደቀጠለ ነው፡፡ የገዥው ፓርቲ ኮምኒስታዊ ዓመል ጎልቶ የሚሰተዋልበት እንዲህ ያለው ስብሰባ ለብዙ መላምቶች የተጋለጠ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ለዚህም ይመሰላል ሁሉም በየፊናው የቢሆን ዓለሙን ፈጥሮ ስለ ግመገማው እየፃፈ፣ እየዘገበ፣ እያወራ የሚገኘው፡፡ በእንዲህ ያለው የግምት ጨዋታ ውስጥ ሱሰኛ የሆኑ ኃይሎች በየቀኑ ስለ ኢህአዴግ ግምገማ ያሻቸውን ያለከልካይ ይነግሩናል፡፡ ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት እገሌ ጠ/ሚንሰትር …

በቄሮ የተጠራውና የነዳጅ አቅርቦትን ለማስተጓጎል የታቀደው ዘመቻ | ኢሳት


(ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 3/2010) በቄሮ የተጠራውና የነዳጅ አቅርቦትን ለማስተጓጎል የታቀደው ዘመቻ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ለአንድ ሳምንት በሚካሄደው በዚሁ ዘመቻ ቦቴዎች ከውጭ ሃገር ነዳጅ ጭነው ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ይደረጋል። በሃገር ውስጥም ነዳጅ ጭነው ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ርምጃ ይወሰድባቸዋል ተብሏል። ዘመቻው የሚጀመረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተግባራዊ ከተደረገ ወዲህ በርካታ ሰዎች በመገደላቸው ነው። በቄሮ የተጠራው የነዳጅ …

ግልጽ ደብዳቤ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን – በኤፍሬም ይስሐቅ (ፕሮፌሰር) |ሪፖርተር


“እንደ ወንድሞችና እህቶች ሆነን በጋራ ለመኖር መማር አለብን፣ አልያም እንደ ሞኞች ሆነን ሁላችንም እናልቃለን” - ማርቲን ሉተር ኪንግ በኤፍሬም ይስሐቅ (ፕሮፌሰር) የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ! የምንወዳት ኢትዮጵያ አገራችን ከጥንት ጀምሮ የሰላምና መቻቻል አገር መሆኗ ይታወቃል፡፡ ግሪካውያን፣ ዕብራውያን፣ ፋርሳውያንና ነቢዩ መሐመድ፣ ስመ ጥር ምሁራን (ምናልባትም የፕሮቴስታንት እምነት መሥራች ራሱ ማርቲን ሉተርን ጨምሮ) ኢትዮጵያ ተቻችለውና ተከባብረው በሰላም የሚኖሩባት …

በኦሮሚያ ባለስልጣናትን የማሰር ርምጃ እንደቀጠለ ነው | ኢሳት ዲሲ


(የካቲት 30/2010) በኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ላይ ኮማንድ ፖስቱ የጀመረው ዘመቻ መቀጠሉና ወደ ዝቅተኛ ካድሬዎችም መሸጋገሩ ታወቀ። በሳምንቱ መጨረሻ በቁጥጥር ስር የዋሉት የምስራቅ ሃረርጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ጀማል አመዴ የሃማሬሳውን የመከላከያ ሰራዊት ጥቃት በማጋለጥ ለአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የተናገሩ መሆናቸውንም ለማወቅ ተችሏል። የክልል፣የዞንና የወረዳ ባለስልጣናትን እንዲሁም በተዋረድ ያሉ ሃላፊዎችን ሙሉ በሙሉ ለማግለል የሚንቀሳቀሰውና በሕወሃት ጄኔራሎች …

ETHIOPIAN ARMY TARGETS CIVILIANS IN MOYALE KILLING NINE, WOUNDING ABOVE A DOZEN. MARTIAL LAW COMMAND POST CALLS IT A MISTAKE, RESIDENTS DISPUTE


Addis Abeba March 11/2018 – At least nine civilians were shot to death on Saturday March 10 by members of the Ethiopian army in Moyale town, 790 km south of Addis Abeba, on the border between Ethiopia and Kenya. More than fifteen were also wounded, four of them critically. Members of the army responsible for …

ETHIOPIA IS GRAPPLING WITH HEIGHTENED RISK OF STATE COLLAPSE, IT IS TIME FOR ORDERLY TRANSITION


Addis Abeba, September 27/2017 – Ethiopia is fast descending into turmoil as the result of incessant state-sanctioned violence and repression. Popular demands that precipitated a three year-long protest, which started in Oromia in 2014 and then spread to the Amhara and other regions, remain unaddressed. The discontent in the two most populous regional states, Oromia …

Strikes Spread in Restive Ethiopia Region Before Tillerson Visit


Strikes protesting Ethiopia’s state of emergency spread across the restive Oromia region ahead of U.S. Secretary of State Rex Tillerson’s arrival for talks with the Horn of Africa nation’s embattled government. The closing of shops and roads by members of Ethiopia’s largest ethnic group is the latest sign of discontent in Oromia state, where unrest …