ሩሲያ ለኢትዮጵያ የ162 ሚሊዮን ዶላር ዕዳ ሰረዘች


በተጨማሪም የኒውክሌር ቴክኖሎጅ ማዕከል ግንባታ፣ ትምህርት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጅን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውንም ታውቋል። ሩሲያ ለኢትዮጵያ የ162 ሚሊየን ዶላር የእዳ ስረዛ ማድረጓን አስታወቀች። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ዛሬ በተወያዩበት ወቅት ሩሲያ የዕዳ ስረዛውን ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ ሚኒስትሮች በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊና ቀጠናዊ …

ኢትዮጵያና ሩሲያ ለሰላማዊ ግልጋሎት የሚውል የኑውክሌር ሀይልን በጋራ ለማልማት ተስማሙ


ኢትዮጵያና ሩሲያ የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ለማሳደግ መስማማታቸውን ገለጹ። አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ለማሳደግ መስማማታቸውን ገለጹ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮች በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን፥ ከውይይታቸው በኋላም የጋራ …

Putin Deports Executives for Speeding as Sanctions Loom


By Jason Corcoran and Henry Meyer  Mar 14, 2014 12:13 PM GMT+0100  Photographer: SeongJoon Cho/BloombergVladimir Putin, Russia's president, in Seoul.Even before the Ukraine standoff, foreign companies in Russia say they were alarmed by the number of executives being deported for minor infractions. Now with the West preparing sanctions, they’re bracing for more.Almost 1,000 people from countries outside the …

China Warns West that Sanctions on Russia Could Spiral into Chaos – U.S. & E.U. Indicate Sanctions to Begin Monday


13.Mar.2014SCGThe showdown in Ukraine is about to escalate on Monday if neither side backs down.According to Reuters, China's top envoy to Germany has warned the West against punishing Russia with sanctions for its intervention in Ukraine, saying such measures could lead to a dangerous chain reaction that could spiral out of control. This comes as …