በኦሮሚያ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ – ኢሳት ዲሲ


በኦሮሚያ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን የክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘገበ። የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ በዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም በራሱ በኦሮሚያ ክልል መገናኛ ብዙሃን ላይ ተጽእኖ ማድረጉም ተመልክቷል። ኢንተርኔት ፍለጋ ከአዳማ አዲስ…… Read more “በኦሮሚያ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ – ኢሳት ዲሲ”

ዶ/ር አብይ ከተመረጠ መፈንቅለ መንግስት ማየታችን ነው – በፋሲል የኔዓለም


ሰሞኑን የህወሃት ድረገጾች ዶ/ር አብይን አስመልክቶ የሚያወጧቸውን ጽሁፎች ስመለከት አንድ ነገር ታዘብኩ። ጽሁፎቹን የሚጽፉዋቸው ወታደራዊ አዛዦች ናቸው። ብዙዎቹ ጸሃፊዎች ከዶ/ር አብይ ጋር ኢንሳ ውስጥ አብረው ስለመስራታቸው ይገልጻሉ።…… Read more “ዶ/ር አብይ ከተመረጠ መፈንቅለ መንግስት ማየታችን ነው – በፋሲል የኔዓለም”

የዶክተር አብይ የብቃት ምዘና ፈተና – በድሬቲዩብ


ዝመተኛው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ግምገማ እንደቀጠለ ነው፡፡ የገዥው ፓርቲ ኮምኒስታዊ ዓመል ጎልቶ የሚሰተዋልበት እንዲህ ያለው ስብሰባ ለብዙ መላምቶች የተጋለጠ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ለዚህም ይመሰላል ሁሉም በየፊናው የቢሆን…… Read more “የዶክተር አብይ የብቃት ምዘና ፈተና – በድሬቲዩብ”

ግልጽ ደብዳቤ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን – በኤፍሬም ይስሐቅ (ፕሮፌሰር) |ሪፖርተር


“እንደ ወንድሞችና እህቶች ሆነን በጋራ ለመኖር መማር አለብን፣ አልያም እንደ ሞኞች ሆነን ሁላችንም እናልቃለን” – ማርቲን ሉተር ኪንግ በኤፍሬም ይስሐቅ (ፕሮፌሰር) የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ! የምንወዳት ኢትዮጵያ አገራችን…… Read more “ግልጽ ደብዳቤ በአገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን – በኤፍሬም ይስሐቅ (ፕሮፌሰር) |ሪፖርተር”

በኦሮሚያ ባለስልጣናትን የማሰር ርምጃ እንደቀጠለ ነው | ኢሳት ዲሲ


(የካቲት 30/2010) በኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ላይ ኮማንድ ፖስቱ የጀመረው ዘመቻ መቀጠሉና ወደ ዝቅተኛ ካድሬዎችም መሸጋገሩ ታወቀ። በሳምንቱ መጨረሻ በቁጥጥር ስር የዋሉት የምስራቅ ሃረርጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ…… Read more “በኦሮሚያ ባለስልጣናትን የማሰር ርምጃ እንደቀጠለ ነው | ኢሳት ዲሲ”