ስለ ሰሜን እና ደቡብ ኮሪያ ማወቅ የሚገባዎትን በስድስት ሰንጠረዦች እነሆ (ቢቢሲ)


ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር በቃላት ጦርነት በተጠመደችበት በዚህ ወቅት፤ ሰሜን ኮሪያውያን የሃገራቸው ከምዕራባዊያን ጋር ስለገባችበት ውዝግብ ያላቸው ግንዛቤ ምን እንደሚመስል ማወቅ አስቸጋሪ ነው። በዚህ ክፍለ ዘመን ሃገሪቷ ከተቀረው ዓለም እጅጉን ተነጥላለች። የህዝቡን የአኗኗር ሁኔታ ሊያሳዩ የሚችሉ አሃዞችን ማግኘት አስቸጋሪ ቢሆንም ኑሮ በሰሜን ኮሪያ ውስጥ ምን እንደሚመስል ሊያሳዩን የሚችሉ መረጃዎች አሉ። ኪም ኢል-ሱንግ እአአ በ1948 ዓ.ም …

Advertisements