በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈግበት ወቅት ላይ ነን፤ መሳይ መኮንን


ያለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልልቅ ክስተቶች የተሰተናገዱበት ነው። ተስፋና ስጋት፡ ብርሃንና ጽልመት፡ አንድነትና መነጣጠል፡ ከፊታችን ተደቅነው ጉዟቸንን እንድናሳምር፡ መንገዳችንን እንድንመርጥ፡ አካሄዳችንን እንድናስተካክል፡ እድል እጣፈንታችንን እንድንወስን ከሚያስችለን ዋናው ምዕራፍ የተጠጋን ይመስላል።

የሚንስትሮች ምክር ቤት አስቸኳይ የጊዜ አዋጅ አወጀ


የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ከዛሬ ጀምሮ የሚፀና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ፡፡ የሚንስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ሕገመንግስቱን እና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል በተዘጋጀ የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ…